Sale!

አከራይ ተከራይ ክፍል ፩

Original price was: Br 150.00.Current price is: Br 12.00.

መደብር
0 out of 5

ስለãርል ናይቲንጋል
በ1956፣ ãርል ናይቲንጋል “እንግዳ ምስጥር” የሚል ርዕስ የተሰጠውን ጽሁፍ ጻፈ፡፡ ይሄ ቀረጻ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቅጅ በመሸጥ የወርቅ ደረጃ ያገኘ የመጀመሪያው የድምጽ መለዕክት ሆነ፡፡ ይሄ ድል በሬድዮ፣ በቴሌቪዥንና በሽያጭ ከአስመዘገቡት ስኬት ጋር ተጣምሮ ãርልንና የንግድ ስራ አጋሩን ሎይድ ኮናንት ዓላማው ሌሎች ግለሰባዊ ግባቸውን ለማሳካት ማገዝ የሆነ የናይቲንጋል – ኮናንት ኮርፖሬሽንን ወደ መመስረት መራቸው፡፡ በቀጣዮቹ ዓመታት፣ ãርል ናይቲንጋል በናይቲንጋል – ኮናንት በኩል ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገቡ አልበሞችን ሰርቷል፡፡ “የምትለወጥ ዐለም” በተሰኘው የሬድዮ ፕሮግራሙ ከ7000 በላይ የዕለት ስርጭቶችን ሰርቷል፡፡
እና በብዙ የቴሌቪዝን ፕሮግራሞች ላይ ኮከብ የተደረገበት በራዲዮ አዳራሽና በዓለም አቀፍ ተናጋሪዎች አዳራሽ ገብቷል፤፡ የቶስት ማስተር ኢንተርናሽናል ወርቃማ ጋቨል ሽልማት አግኝቷል፡፡ ሁለት መጽኃፍት ጽፏል፡፡ በርካታ ንግግሮችን አድርገዋል፡፡ በመጋቢት 28/1989 ãርል ሲሞት ፓወል ሀርቬይ በሬዲዮ ፕሮግራሙ ሰበር ዜናውን እንዲህ ሲል ለሀገሬው አርድቷል፡፡ “ባለሞገዱ የናይቲጋል ድምጽ ጸጥ አለ፡፡”

  ጥያቄዎ ወይም አስተያየትዎ
SKU: BMC-MB9771 Categories: ,

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

General Inquiries

There are no inquiries yet.

Buy

0
YOUR CART
  • No products in the cart.