Description
ልጆች የተረት መፅሃፍትን በሚያነቡበት ጊዜ የሚሰማቸውን የደስታ ስሜት ለመገመት ራስን የኋሊት ወደ ልጅነት ትዝታ በማሸጋገር የልጅነት ዘመንን በሃሳብ ማጣጣምን የሚጠይቅ ነው ፡፡ በጎልማሳ እድሜ ላይ ቆሞ ልጆችን የሚያስደስቱ የተረት መፅሃፍትን ማዘጋጀት ደግሞ ራስን ወደ ልጅነት ትዝታ በመውሰድ ብቻ የሚከወን ሳይሆን ልጅነትን ከራስ ውስጥ ፈልጎ የማግኘት ከባድ ስራ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡










Reviews
There are no reviews yet.