ቀድመው ክፍያ በመፈፀም ጭምር ደራሲያንን እያበረታቱ ድንቅ ድንቅ ሥራዎች ለተደራሲያን ሲያካፍሉ የበሩ አሳታሚዎች፥ አታሚዎች እና የመጽሐፍ ነጋዴዎች መኖራቸው እሙን ነው። ማራኪ ቡክስ ከነዚህ ባለውና በነበረው በችግር የተሞላ የምጽሐፍ ማከፋፈልና ማሰራጨት ሂደት ውስጥ በቅንነት ኃላፊነታቸውን በመወጣት በደራሲያን ዘንድ አመኔታን እና ክብርን ካተረፉ አታሚዎች፥ አሳታሚዎች እና አከፋፋዮች ጋር ተባብሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን በማመን የተለየ የክፍያ ሁኔታ በማዘጋጀት አብረን እንሥራ ስትል ጥሪዋን እያቀረበች መሆኑ ተገለፀ።
0
YOUR CART
- No products in the cart.
Total:
Br 0.00
BEST SELLING PRODUCTS
Br 10.00



