Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.
Br 120.00 Original price was: Br 120.00.Br 102.00Current price is: Br 102.00.
ይህ መፅሃፍ ስለ አውሮፕላን ጠቀሜታ እና ምንነት
እንዲሁም ለአውሮፕላን ፈጠራ መሰረት ጣይ የሆኑትን
አስረግጦ ይነግረናል። በተጨማሪም ስለ አውሮፕላን አይነ
ቶች የ ሚያወጧቸው እንዲሁም ከተፈጥሮ ሊያገኟቸው
የሚችሉት ሃይሎች፤ስለ አካላዊ ቅርፅ አቀማመጣቸው
ያለው ተፅዕኖ ትምህርታዊ ዕውቀትን ያስጨብጣል።
እንዲሁም ስለ አውሮፕላን ክፍሎች ጠቀሜታቸው እና ስለ
ሞተር አይነቶች አስተማማኝ የ ሆነ መረጃ ከመስጠቱም
በተጨማሪ በ አውሮፕላን ጋቢና (Cockpit) ውስጥ
የሚገኙ ዋና ዋና የሚባሉትን የበረራ መቆጣጠሪያ መሳሪ
ያዎች ጥቅማቸው ፣ በምን ሰአት እና በምን ሁኔታ እንደ
ምንጠቀማቸው እና በምን አይነት ስርአት እንደሚሰሩ
ይዳስሳል ።
Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.
There are no inquiries yet.
Reviews
There are no reviews yet.