Sale!

የምሳሌያዊ አነጋገር ስነ ፍቻዊ ፋይዳና አንድምታ

Original price was: Br 60.00.Current price is: Br 25.00.

መደብር
0 out of 5

ለ8 እ ና ለ 1 2 ኛ ብ ሔ ራ ዊ ፈ ተ ና ከ ም ሳ ሌ ያ ዊ አ ነ ጋ ገ ር ጋ ር በ ተ ያ ያ ዘ የ ሚ ወ ጡ ጥ ያ ቄ ዎ ች ን በ ብ ቃ ት ለ መ መ ለ ስ የ ሚ ያ ስ ች ል ፤ ለ ጋ ዜ ጠ ኞ ች ፣ ለ ደ ራ ሲ ያ ን ፣ በ ተ ለ ያ ዩ የ ት ም ህ ር ት ተ ቋ ማ ት ለሚያስተምሩ መምህራን የተማሪዎቻቸውን የቋንቋ ልቀት ለማሳደግ፤ እንዲሁም ማንኛውንም አንባቢ ለማዝናናትና ለማስተማር የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው፡፡

  ጥያቄዎ ወይም አስተያየትዎ

Description

ምሳሌያዊ አነጋገር በንግግር ጣልቃ እየገባ ሇንግግራችን ውበት ከመስጠቱ ባሻገር የኛነታችን መገለጫ ከሆነው የስነ ቃል ክፍል አንዱ በመሆኑ በተለይ የቋንቋውን ውበት አጉልቶ ለማሳየት የማይናቅ ሚና አለው፡፡
በአሁኑ ጊዜ ብዙዎቻችን ይህን የኛነታችን መገለጫ የሆነውን ምሳሌያዊ አነጋገሮቻችን በኋላ ቀርነት ስለፈረጅነው ጀምረን ለመጨረስ ስንቸገር እናያለን፡፡ ተማሪዎቻችንም እንዲሁ፡፡
ይህ መጽሐፍ መዘጋጀት ያስፈለገበት ዋናው ምክንያትም ይህን የስነ ቃል ዘርፍ ትውልዱ ተረድቶት እንዲጠቀመው ለማድረግ ነው፡፡
ይህ መጽሐፍ ከአሁን በፊት ምሳሌያዊ አነጋገሮች ተብለው ከሚዘጋጁ መጽሐፎች የሚለየው በዋነኛነትና በመሰረታዊነት ምሳሌያዊ አነጋገሮቹ በምደባ መዘጋጀታቸው ነው፡፡ 
 ከአንድ ሸህ ስድስት መቶ በላይ ለሚሆኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮ ፍቺ ሰጥቷል
 በሰላሳ ስድስት ምድብ መድቧል
 ከሁለት መቶ ሀምሳ በላይ ሇሚሆኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮች አቻ ፍቺያቸውን አስቀምጧል
 በእያንዳንዱ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ መልመጃዎች ከነመልሶቻቸው ቀርበዋል፡፡
ሌላው በተሇይ ይህ አራተኛው መጽሐፍ እስከ ሶስተኛ እትም ከነበሩ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ካሁን በፊት ያልተካተቱ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን አካቶ መልመጃዎቹም ሰፋ ባሇ መልኩ ተጨምረው ቀርበዋል፡፡
ይህ መጽሐፍ
ሇ 8 እና ሇ 12 ኛ ብሔራዊ ፈተና ከምሳሌያዊ አነጋገር ጋር በተያያዘ የሚወጡ ጥያቄዎችን በብቃት ሇመመሇስ የሚያስችል፤ ሇጋዜጠኞች፣ ሇደራሲያን፣ በተሇያዩ የትምህርት ተቋማት ሇሚያስተምሩ መምህራን የተማሪዎቻቸውን የቋንቋ ልቀት ሇማሳደግ፤ እንዲሁም ማንኛውንም አንባቢ ሇማዝናናትና ሇማስተማር የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው፡፡ ኑ የኛነታችን መገሇጫ የሆነውን ምሳሌያዊ አነጋገር አውቀን ሇትውልድ እናስተዋውቅ!
መልካም ንባብ
ወይንሸት በየነ ዘውዴ

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

General Inquiries

There are no inquiries yet.

Buy

0
YOUR CART
  • No products in the cart.