Description
ይህ መፅሀፍ በአማኑኤል አሞፅ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ ያተኮረ መፅሐፍ ነው። ብዙ መፅሀፎች በእውነተኛ ታሪክ ላይም ሆነ በሰዎችም የሀሳብ እንድምታ ላይ ተመስርተው የሰይጣኑን አለም በጥቂት በመመርመር መረጃ ሰጪ መፃፎችን አዘጋጅተውን አንብበናቸዋል። ይህ ታሪክ ግን እንደኬሎቹ አይደለም። ታሪኩ የሚጀምረው 1970 ዎቹ አመተ ምህረት በናይጄሪያ አነስተኛ ኢሞ በምትባል መንደር ውስጥ ሲሆን ባለታሪኩ ቤተሰቦቹን በሞት ካጣ በኃላ ያሳለፋቸውን ጊዜያት እንዴት አንደነበር የሚቃኝበት ነው።
ታሪኩ እውነተኛ ሲሆን ከሰይጣን አhም ጋር ቃል ኪዳን አድርጎ ስራዎችን እንዴት ይሰራ እንደነበርና ከምን ነፃ እንደወጣ ምስክርነቱን አስቀምጦና በውስጡ የሚገኙትን ስሞችና ባhታሪኮችን የተቀመጡት ቀጥታ እንደወረዱ ነው። ይህም ማለት የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆኑት ዘማሪ ጌታያውቃልና ቡሩከታዊት በቴፕ ካሴት ላቀረቡቴን ኦዲዮ በቀጥታ ከሰዎች መማሪያ አንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ነው፡፡ ሁላችንም ከዚሀ የእውነተኛ ታሪክ ልንማርና ካላስፈላጊ ልምምዶች ልንወጣ ያስፈልጋ ብዬ አምናለው። ይህ ታሪክ በህይወቴ እጅግ ተፅኖ የፈጠረብኝ ስመጣ መፃፉን ስፅፈው ከብዙ ክርስቲያኖች ሊጠቅምና ማንቂያ ደወል ሊሆን ይችላል ብዬ ነው።









Reviews
There are no reviews yet.