Description
ጭረት ቅጽ 1/፩ ስብስብ ግጥሞች – ከ2000 ዓ.ም. እስከ 2006 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት የተሰሩ ሥራዎች ናቸው። የበኩር የግጥም ሥራዎች። ቅጽ 2 እና 3 ይከተሉታል።
“በልጅነታችን ፊደል ስንጀምር ጭረቶችን እየጫርን እየጫጫርን ቆይተን፤ በፊደል ሕይወት ውስጥ መዳህ ጀምረን “ሀ፣ በ፣ ሰ” ን አሳክተን መቅረፅ የጀመርነው ያው ከጭረቶቻችን ነው።”
እናም እንጭራለን እኔና እኔ … እናንተም …!










Reviews
There are no reviews yet.